#business
ሰላም! ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዴት ናችሁ? እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን! ዛሬ የመጣሁት፡ አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ ለመጠየቅ ነው፤ እሱም ከፅሁፍ ጋር የተገናኘ ስራ ማለትም እንደCopy writing አይነት ሆኖ ከግለሰብ የሚጀምር፥ ለምሳሌ:- አጫጭር ደብዳቤ፣ የፅሁፍ ማስታወቂያ፣ የስራ ማመልከቻ፣ ለተለያዩ ሁነቶች የሚሆን ግጥም፣ የግጥም ማስታወቂያ፣ ለድርጅቶች የሚሆን ማስታወቂያ በግጥም፣ በፅሁፍ ...ወዘተ መስራት ስለምችል የዚያ አይነት ስራ የምታሰሩም፣ የሚያሰሩ የምታውቁም ካላችሁ እንድትጠቁሙኝ ነው። ከልባዊ ምስጋና ጋር! ውድ ወንድማችሁ
Dec 05, 20241 engagements