ሰላም! ጥያቄዬ ለጴንጤዎች ነው ለምንድነው ስትዘምሩ የምትጨፍሩት ከዘፈን በምን ይለያል? በዚ መልኩ መዘመርስ ተገቢ ነው...አይምሮአችንን ሊያጠራ የሚችል አጥጋቢ መልስ እጠብቃለሁ...tnx
Dec 05, 2024ያዝ እንግዲህ! 🕺
ሰላም! ጥያቄዬ ለጴንጤዎች ነው ለምንድነው ስትዘምሩ የምትጨፍሩት ከዘፈን በምን ይለያል? በዚ መልኩ መዘመርስ ተገቢ ነው...አይምሮአችንን ሊያጠራ የሚችል አጥጋቢ መልስ እጠብቃለሁ...tnx
Dec 05, 2024ያዝ እንግዲህ! 🕺
አንዳንዱ ልክ ባልሆነ በስጋዊ እና በስሜት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን በዝማሬ አምልኮ ውስጥ እግዚአብሔርን ማምለክ ምናልባት ቁጭ ላያስብል ከምናስበው በላይም እንድንሆን ሊያደርገን እንደሚችል ማሰቡ ተገቢ ነው፡፡
Dec 10, 2024Be bible lay King Dawit rakutun le egziabher keber endesete yinageral tadya negus dawit endeza kehone egna mndnen?
Dec 10, 2024አንዳንዱ ስጋዊ ስሜት ነው ማለቴ አንዳንዱ ራሱን ያዝናናበታል ያ ማለት ግን ሁሉም እንደዛ ያደርጋል ማለት አደለም በሌላ አቅጣጫ ደሞ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ አምልኮ አለ እንዴት እንደምትሆንም አታውቀውም በቃ አንተ የራስህ የማትሆንበት አለ በሩቁ ለሚያየው በእርግጥ እንዳንተ ነው ሚያስበው እኔም አብሬ እያመለኩ እራሱ ለምን እንዲ ይሆናሉ እል ነበር ግን የተደረገልህን ስታስብ የሆነልህን ስታስብ እንዴት እንደምትሆን አታቀውም Holy spirit nw beka እንደዛ ሚያደርግህ ዳዊት የተደረገለት ሲገባው ንግስናውን ክብሩን ትቶ እንደ እብድ ነበር ያመሰገነው ክብርህን ንግስናህን እዛ ቦታ ላይ ባዶ ሆኖ ታገኘዋለህ ...አንዳንዱ ግን ስሜት የታከለበት ነው መታረምም አለበት🙏
Dec 10, 2024Well some ppl holy spirit endeza liyaregew ychlal in some cases but mostly TV ena social media lay yemtayachew negeroch hula yegnan haymanot yemayweklu just le show blew mud yemiyzu nachew for popularity or mud lemashof idk ena that's all smachn lematfat yemideregu nachew enji we praise our lord in a mannerful and appropriate way so don't be fooled.
Dec 10, 2024Mezmurochus tegebi nachew?
Dec 10, 2024As non- believer and introvert who was judgemental before limelslk zare amagn hogne begeta hogne Amlko sijemer I cant control my tears sile ababa siwera sile egziabher siwera yetederegelet bcha new ena ya simet ligebaw michlew kechalachehu ZM belu kalhonem mayetachihun ena mekeledachehun ketilu Geta begizew yametachehual wede betu...Sew biwerach biferaget hulu mekenyatun satawku atfredu Behazen heden yemechereshaw ye hasset peak lay mindersew sinamelkew new Bedenb anbibulgn adera TEBAREKU 2ኛ ሳሙኤል 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው። ¹⁷ የእግዚአብሔርንም ታቦት አገቡ፥ ዳዊትም በተከለለት ድንኳን ውስጥ በስፍራው አኖሩት፤ ዳዊትም የሚቃጠልና የደኅንነት መሥዋዕትን በእግዚአብሔር ፊት አሳረገ። ¹⁸ ዳዊትም የሚቃጠልና የደኅንነት መሥዋዕት ማሳረግ ከፈጸመ በኋላ ሕዝቡን በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም መረቀ። ¹⁹ ለሕዝቡም ሁሉ ለእስራኤል ወገን ለወንዱም ለሴቱም ለእያንዳንዱ አንዳንድ እንጀራ አንዳንድም የሥጋ ቍራጭ አንዳንድም የዘቢብ ጥፍጥፍ አከፋፈለ። ሕዝቡም ሁሉ እያንዳንዱ ወደ ቤቱ ሄደ። ²⁰ ዳዊትም ቤተ ሰቡን ሊመርቅ ተመለሰ። የሳኦልም ልጅ ሜልኮል ዳዊትን ለመቀበል ወጣችና፦ ምናምንቴዎች እርቃናቸውን እንደሚገልጡ የእስራኤል ንጉሥ በባሪያዎቹ ቈነጃጅት ፊት እርቃኑን በመግለጡ ምንኛ የተከበረ ነው! አለችው። ²¹ ዳዊትም ሜልኮልን፦ በእግዚአብሔር ፊት ዘፍኛለሁ፤ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ አለቃ እሆን ዘንድ ከአባትሽና ከቤቱ ሁሉ ይልቅ የመረጠኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት እጫወታለሁ። ²² አሁንም ከሆንሁት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ፥ በዓይንሽም እዋረዳለሁ፤ ነገር ግን በተናገርሽው ቈነጃጅት ዘንድ እከብራለሁ አላት። ²³ የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም።
Dec 12, 2024የሁሉ ጌታ እና ገዢ የሆነው እግዚአብሔር ከልብ እና እውነተኛ የሆነ አምልኮ ነው ሚፈልገው. እግዚአብሔር በ ፅናፅል እና ከበሮ አይሸወድም .እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው. እውነተኛ የልብ ሃሳብ እና የነፍስን ድምፅ ያውቃል. Focus on your the heart. በእውነት እግዚአብሔርን የሚወድ ሰው ከዚህም በላይ ሊያደርግ ይችላል
Dec 10, 2024Yoo "mechefen" eko aydelem yalechw "mechefer" nw
Dec 10, 2024Fuck you.
Dec 12, 2024ተዉን በቃ አቦ
Dec 10, 2024