Ebakachu tebabrugne mn meselachu ene kezi befite ye sega (ሴጋ) texeki nberku ahune gn techalew ngr gn ahun lay ye fker hiwte lay chger yamxabgne ymselgnale ke esuwa gar lemadrge basbnew ngr mnm sewnte litazezelgne alchalem ya ngr bxam chger eyamxabgne nw mnden chgeru bka cherashe semete nw kex ymilew bxam chenkognale kemibalew blay ebkachun amakerugne mnden mfethew pls 🙏🙏
Dec 04, 2024ባብዛኛው ይህ ችግር የሚመጣው በብዛት የፖርን ቪድዮ ትመለከት የነበረ ከሆነ ሲሆን፣ ችግሩም የሚመነጨው በፖርን ፊልም የምትመለከታቸውን ድርጊቶች ከፍቅረኛህ ማግኘት ሳትችል ስትቀር ነው። የመጀመርያው ነገር እዚያ ያየሃቸውን ነገሮች ሁሉ እዚህ መጠበቅ እንደሌለብህና፣ ከሀገራችን ሴቶች ጋር የሚደረገው ወሲብ ጨዋነት የታከለበት የራሱ ውበትና መስህብ ያለው መሆኑን አውቀህ መቀበል ነው ከስር መሰረቱ ለመታከን ግን፣ የስነ ልቦና ህክምና ባለሞያ ማማከር መልካም ነው።
Dec 08, 2024