#health
#health 19አመት ላይ እያለው ፊቴ ላይ በዋናነት ቅንድቤ አከባቢ ብጉር ነበረብኝ እናም እሱን ለማጥፋት ብየ ቀይ ሽይኩርት ተጠቅሜ ነበር ነገር ግን ኢንፌክሽን ሳይሆንብኝ አይቀርም ቅንድቤን ይነቃቅለዋል ፣ያቃጥለኛል ደግሞም ተሎ ተሎካልታጠብኩ እንደፎረፎር ነገር ይወጣብኛል እባካችሁ ለዚህ የሚሆን መድሀኒት ጠቁሙኝ🙏 By: Anonymous Status: Previewing
Dec 04, 20244 engagements