#health Be mental health betam strangle yareku new ena pente woce gar bhed fews agegnalew ? merognal betam
Dec 03, 2024ፈተና ሲደራረብብንና መስመር ስንስት የትኛው ትክክል የትኛው ስህተት እንደሆነ መለየት የሚከብድበት ጊዜ አለ ግን በዚ ሰአት መዋዠቅ መፍትሄ አይሆንም መረጋጋት ጥሩ ነው። መስከን! be still ባለህበት ሁኔታ ውስጥ። ቢከብድም! ደግሞ የእግዚአብሔር ማዳን የሆነ ቦታ የተቀመጠ አይደለም . . . ገዳም ሂደህ ለሰባት ቀን በአርምሞ በጾም በጸሎት ቸር አምላካችንን ጠይቀው🧡 “ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።” — መዝሙር 46፥10
Dec 05, 2024