#personal
እባካችሁ በጣም ተቸግሬ ነው ተመርቄ ስራ የለኝም ብቸኛ ነኝ ብቻዬን ነው የምኖረው አጠገቤ አለኝ የምለው ሰው የለኝም...ከወ በፊት ስራ ነበረኝ ተባረርኩኝ የቤት ኪራይ 4000 ብር ጎደለኝ ቶሎ ካልከፈልኩ ጎዳና መቅረቴ ነው ስራ እያፈላለኩ ነው ስራ እስከማገኝ ድረስ እባካቹ ጭልምልም እያለብኝ ነው depression ውስጥ ነኝ እርዱኝ የአቅማችሁን እርዱኝ🙏🏿
Dec 03, 20249 engagements