#religion
በኦርቶዶክስ እምነት ከኔ የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ መልሱልኝ። 1. አንድ ዲያቆን/ካህን የነበረ ቢሆን እና እምነቱን ክዶ ቢቀይር ከዛም በቄደር ስርዓት ወደ እምነቱ ቢመለስ ክህነቱ ይጸናል? ወይስ እንደ ምእመን ነው የሚሆነው? ወደ ዐውደ ምህረት ወጥቶስ ትምህርት መስጠት ይችላል? 2. አንድ እምነቱን ክዶ በቄደር የተመለሰ ሰው ስርዓተ ተክሊል ሊፈጸምለት ይችላል?
Dec 02, 202412 engagements