"ለዶሮ በሽታ በሬ እንዳያሳርደን " ማለት ምን ማለት ነው
ለትንሽ ነገር ብለን ብዙውን እንዳናጣው እንደማለት ይመስለኛል
Teneshun neger lemastekakel sibal telek mesewat mekfel endemalet nw