Elsabete66
#business
ሰላም ለእናንተ, ፈረንሳይ ሽሮ ሜዳ, 41 እየሱስ 6ኪሎ እዚ አከባቢ ሚከራይ ቤት ያላቹ ሰዎች ተባበሩኝ, ከምኖረው ጊቢ ቤት ሊፈርስ ነው 10 ቀን ብቻ ነው የሰጡን፣ ተማሪ ነኝ ብቻዬን ነው ምኖረው አንድ ክፍል ጠባብ ቤት ነው ምፈልገው በተመጣጣኝ ዋጋ 🙏🙏
Nov 30, 20241 engagements
ሰላም ለእናንተ, ፈረንሳይ ሽሮ ሜዳ, 41 እየሱስ 6ኪሎ እዚ አከባቢ ሚከራይ ቤት ያላቹ ሰዎች ተባበሩኝ, ከምኖረው ጊቢ ቤት ሊፈርስ ነው 10 ቀን ብቻ ነው የሰጡን፣ ተማሪ ነኝ ብቻዬን ነው ምኖረው አንድ ክፍል ጠባብ ቤት ነው ምፈልገው በተመጣጣኝ ዋጋ 🙏🙏
Nov 30, 2024You can ask rent of items on market group here https://t.me/ABCMarket11/181646
Dec 02, 2024