Enem..... mn yeshalenal? Fetari Hoy ebakeh Erdan
Dec 02, 2024Enem..... mn yeshalenal? Fetari Hoy ebakeh Erdan
Dec 02, 2024እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረን ነን እና ማንነታችን ሁሌም የሚጠላ አይደለም። ምክንያቱም ማንነታችን ሰው ነው እና። ሰው ደግሞ በህይወቱ ብዙ ነገሮችን ያሳልፋል መውደቅ፣ መነሳት ፣ መሳቅ፣ ማዘን፣ መወደድ፣መጠላት፣ መታመም እና መፈወስ ... ይህ ሁሉ ነገር እንደሚኖር ማመን ግድ ነው። ማንነታችን የምንጠላው ግን ከሰውነት ስንወጣ ነው፤ በአስተዳደጋችን ወይም አብረን በምንውላቸው ሰዎች ምክንያት ያሳደግነው ፀባይ ይኖራል እሱ ደግሞ እራሳችን ከሰዎች ጋር የምናወዳድር ከሆነ ፣ ሁሌም ከእኛ በላይ ያሉትን ብቻ ማየት፣ ከልክ ያለፈ ተስፋ ማድረግ። እነዚህ ነገሮች ሰዎች እራሳቸውን እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። ነገሮች በከበዱን ጊዜ የሆነ ለውጥ እንዳለ አመላካች ነው። ይህን ጊዜ እራስን ለመለወጥ መዘጋጀት ነገሮችን ፣በተለየመልኩ ለማየት መሞክር፣ ከስህተት ለመማር መሞከር፣ አጋጣሚዎችን ወደ ጥሩ ነገር ለመለውጥ መጣር፣ ሁሉም ሰው የተለየ አቅም አለው ያን አቅም ለማወቅ እና ለመጠቀም መሞከር። I know ምክር ለሰጪው እንደሚቀል But, try it. ብዙ ሰዎች አሉ አሁን ላይ እንዲዚህ አይነት ስሜት የሚሰማቸው እና አንተ/አንቺ ብቻ አይደለህም/አይደለሽም። Try it! ✍🏼 አዳዲስ ነገሮችን ለመማር መሞከር ✍🏼 ከሰዎች ጋር መገናኘት፣ ማውራት ✍🏼 ከአንተ/ቺ በታች ያሉ ሰዎችን ማት፤ በአለህ/ሽ ነገር ላይ እንድታመሰግን እና አንተ/ቺ አርያ የሚያደርግ ሰው እንዳለ ማሰብ አለብህሽ። ✍🏼 መንፈሳዊ ህይወት ላይ ማተኮር ✍🏼 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት ✍🏼አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ አይዞን ነገ ከዛሬ የተሻለ ይሆናል!
Dec 02, 2024Accept !!
Dec 03, 2024እራስን መጥላት መጥፎ አይደለም. . . የጥሩ መንገድ መጀመሪያ ሊሆንም ይችላል. . . እራስህን ጠልተኸው አትቅር ከእራሰህ ጋር የሚያስታርቅህ እውነት ፈልግ. . . እራስህን እንድትጠላው ያደረገህን ነገር የሚያርቅልህ የሚያጠፋልህ እንዲሁም ስለኛ ባኖራት ነፍሱ አዲስ ሕይወት አዲስ ማንነት የሚሰጥህን አንድ ትልቅ Truth ፈልግ ወንድሜ. . . ጠልተኸው እንዳትቀር እራስህን የምረዳህ ነገር ካለ @Yabsira8 አውራኝ ከጎንህ ነኝ ወንድሜ. . .
Dec 02, 2024