#personal
ሰላም ቤተሰብ ፋሲል እባላለሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ አመት agricultural economics ተማሪ ነኝ እና እራሴን ለመርዳትም ሆነ ወጭወቸን ለመሸፈን ስል በትርፍ ሰአቴ ለመስራት ወስኛለው እና ማንኛውም ስር ለመስራት ፍቃደኛ ስለሆንኩ ስራያላችሁ please ተባበሩኝ በተለይ በትምህርቴም ጎበዝ ከሚባሉት መካከል ስለሆንኩኝ ልጆችን ባስጠና ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል እና please ተባበሩኝ
Nov 30, 20242 engagements