ሰላም 🤗 አንዳንዴ በደንብ ማልቀስ ፈልጋቹ አቅቷችሁ ያውቃል ህይወት በተመሳሳይ ነገር ሁሌ በድላቹ ታቃለች እግዚአብሔር እናንተን ብቻ ለይቶ ጥሏቹ ያውቃል በህይወታቹ ደስ ያላቹ time ስትባሉ ምትመልሱት አታቹ ታቃላቹ በሰውም በእግዚአብሔርም ፊት ተትታቹ ታቃላቹ ልክ እንደተወለዳቹ በወላጆቻቹ በሞትሽ ተብላቹስ በጣም ቀላል ወይም ተራ የተባለ ነገር ለናንተ ተራራ ሆኖባችሁ ሰው ፊት ቆማችሁ ጥቅማቸውን አስልተውባቹ ታቃላቹ ሲዖልን ናፍቃቹ ታቃላቹ ማውራት ፈልጋቹ ምታወሩት አታቹ ታቃላቹ ማልቀስ ፈልጋቹ ልባቹ ተሰባብሮ የመሳቅን ህመም ታቁታላቹ ዘመድ ለምናቹ ታቃላቹ መንገድ ላይ እየሄዳቹ ምን አለ ባቅፋት ባቅፈው ከዛ አይዞሽ እያሉ ቢያባብሉኝ ብላቹ ታቃላቹ ምንም ማድረግ አቅቷችሁህ ያቃል እግዚአብሔርን ምን አለ ፊት ለፊት እግኝቼ ብዙ ጥያቄዎች በጠየኩት ብላቹ ታቃላቹ እነዚ ከሚሰሙኝ ጥቂቶቹ ነገሮች ናቸው🥹😊 Just enezi misemut yale sew kale biyans tnshm bihon eregagalehu Enat ena abat abro yalachun ayakattm please Tnx🙏
Nov 30, 2024አንዳንድ ስሜቶች ሲሰሙን ሰው አላት/የላትም የምትኖረው ከወላጆቿ ጋር ነው / አይደለም .. ሀብታም ደሃናት ጥቁር ነጭ ወንድ ሴት ... አይልም መስፈርት የለውም አንድ ችግር እየተደጋገመ የሚጎዳሽ ከሆነ እንድትረጂው የሚያስፈልግ የስቃይሽ ማብቂያ ቁልፍ ነገር ስላለ ነው። እና እነኚ ስሜቶች በሚሰሙሽ ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ የምትቀራረቢበት እና እረፍት የምታገኚበት ልክ እንደ ወርቃማ እድል ቁጠሪው..ከራስሽ ጋር በሰፊው ትገናኛለሽ አዎ ተስፋ ልትቆርጪ የምኖረው ለምን ለመትረፍ ለመኖር እታገላለሁ? ብሰራ አይሳካልኝ..ብፀልይ ዋጋ የለው..ብኖር ምንድነው ተስፋዬ ለየትኛው እድሌ ከቤት ለመውጣት አስበሽ እንኳ ወዴት?🤔 ብለሽ ብቻሽን የምስቂበት ጊዜም ይኖር ይሆናል..አንድ እና አንድ ነገር ልንገርሽ እኔም በመንገዴ ባጋጠሙኝ መከራዎች ብዙ ተሰቃይቻለሁ እረዳሻለሁ እያልኩ አይደለም ..ምድር ላይ መቅረት የምትፈልጊ ከሆነ የዚህ አለም ኑሮ እውነት ልሻለሁ መቼም አይሞላም..!!! በደንምብ የፈተና የስቃይ የመከራ ፅዋ ስትጋቺ ከህመሙም የተነሳ መዳንን በፈለግሽ ጊዜ መንገዱን ለመጓዝ ፍቃደኛ ስትሆኚ በድንቁርና በመሃይምነት ከመጎዳት ራስሽን ነፃ ታወጫለሽ። አሁን የምትሰቃዪው መርጠሽ ይሆናል ... ግን ስቃዮች መከራዎች መገፋቶች መከዳቶ ተኝተሽ በድንቁርና በመሃይምነት የምትኖሪ ከሆነ ማንቂያ ደውል ናቸው። ያለ እነሱ ህይወት አጣፍጥም.. እውነት ትንሽም ስለ ራስሽ እና ስለችግሮችሽ መረዳት ስትጀምሪ .. ያለ ስቃይ መከራ በዋነኝነት ያለ ሰይጣን ይደብራል..ህይወት አሰልቺ ናት። በመገፋትሽ ከምታለቅሽው በበለጠ የምትደሰቺው ይበልጣል። ይህ ለተረዳው በጣም ደስ የሚል የህይወት አጋጣሚ ነው። እና ስቃዮችሽ መከራዎችሽ አይንሽን እንዲከፍቱልሽ እመኛለሁ 😘 እነሱ ወደ እረፍት የሚያመጡሽ ብቸኛ መንገዶች ናቸው። ይህም አንቺ በደህና ጊዜ ወደ ራስሽ ካልተመለሽ..
Dec 03, 2024