https://t.me/what_does_the_law_say
Dec 02, 2024https://t.me/what_does_the_law_say
Dec 02, 2024Alpha online Legal solution ባሉበት ሆነው በOnline የህግ ማማከር አገልግሎት እንሰጦታለን። በፍትሀ ብሔር እንዲሁም በወንጀል ጉዳዮች ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ የህግ ምክር አገልግሎት እንሰጣለን። ✔️በወንጀል ጉዳይ ላይ ተጠርጥርው ከተያዙበት ጊዜ አንስቶ እስከ ችሎት ባለው ስነ-ስርዓት ላይ በሀላፊነት ጉዳዩን ይዘን የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። ✔️በፍትሀ ብሔር ጉዳይ ላይ ክስ/መልስ ከማዘጋጀት ጀምሮ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ እንዲሁም የቃል ክርክር እና የምስክር መስማት ሂደት ላይ ምክር እንሰጣለን። ✔️ቤት እንዲሁም መኪና ሲገዙ ያማክሩን። @online_lawyer_adama +251799949996 ላይ ያገኙናል👆
Dec 02, 2024