Hello guys. 1 neger meteyek felge neber... ye sew lj be samnt fkr liyzew ychlal ende? Liyawm eko le rejm gize eyafekerkut yeteleyehut sew eyale ahun kelela sew ga stewawek eresawt belut endiw nw tz milegn enji be fikir aydelem ena gra geban yahunun lj esum endafekeregn negrognal gn berase gra gebagn endet be 1de bye lesum demo endet nw be 1 samnt mefaker yechalnew? Ebakachu bekninet melsulgn betam kedro fkregnaye tetalaw bye tesebabre neber ahun esu meto siyanesagn mechale germogn eyale yehone seat endemgodaw nw yetesemagn mknyatum ahun zmbye eff slalku enji fkr slemehonu ergtegna mehon alchalkum.tyakew be 1 samnt yebzu gize fkregna teresto mafker ychalal? Yehone mesheshegya eyefeleku yhon?
Nov 29, 2024ማፍቀርሽን በምን እርግጠኛ ሆንሽ ካልሽን ነገር አንፃር እኮ በዚህን ሰዓት ሌላ ብቸኝነትን ፈርተሽ ይሆናል። የብዙ ጊዜ ግንኙነት ሲቋረጥ በተለይ በሁሉም ሰዓት ከፍቅረኛቸው ጋር የሚያሳልፉ ሰዎች ያ ግንኙነት ከፈረሰ በኋላ ብቻቸውን በመንገድ አይሄዱም እንኳን ኖርማል ህይወታቸውን ሊቀጥሉ ይቅርና.. ለማንኛውም መልሱ አንቺ ጋር ነው። ሰው አይደለም በአንድ ሳምንት ሰውየውን በተዋወቀው በ1 ሰከንድም እብድ ክንፍ ያለ ፍቅር ውስጥ ይገባል። እነኚ ስሜቶች ከጊዚያት በኋላ ይጠፋሉ። እነኚን ስሜት ተማምነሽ ግንኙነት ልጀምሪ ከሆነ አስቢበት ያው ግንኙነት ላይ ሲሪየስ ከሆንሽ ማለት ነው። እውነተኛውን ፍቅር እንደያዘኝ በምን አውቃለሁ ካልሽ ግን ይህ ራስሽን የምታውቂበት የምትረጂበት ጊዜ መጀመሪያ ከደረሰብሽ ስብራት አገግሚ ተረጋጊ አቅምሽን ትንፋሽሽን ሰብስቢ። ከማንም ጋር ግንኙነት ሳትጀምሪ ራስን የማወቅ ጉዞ ጀምሪ...ማነኝ የሚለውን መመለስ ስትችዪ እዛ ጋር ሰው መጠየቅ ማማከር ሳያስፈልግሽ መርጠሽ ወስነሽ የምትኖሪው...
Dec 03, 2024