Selam Fkregnaye sex endnaderg yfelgal ene degmo kegabcha befit alfelgm gn degmo esu virgin adelem ena lene blo endisekay alfelgm endemiyafekregn ergtegna negn ena lefkrachn meswatnet lkfel weys mn ladrg mn tasbalachhu
Nov 29, 2024መስዋዕትነት ብሎ ነገር የለም። ካደረግሽ ያለማንም ግፊት አንቺ ያስፈልጋል ብለሽ ስላመንሽበት ስለፈለግሽ እንጂ ለእሱ በማዘን አይደለም። ላላዘነልሽ ሰው ለምን ታዝኛለሽ ? ምናልባትም አንቺ ትሆኛለሽ የምትወጂው .. እሱን ለመታዘብ ላንቺ አሁን ጥሩ ሰዓት ነው...ኋላ የምትፀፀችበትን ነገር እንዳታደርጊ..ይረዳሻል !! ስለዚህ ይሄ ልጅ ጥየቃው እየባሰ ወዴት ይሄዳል .. ለፍቅራችሁ ሲል እሱም እንዳቺ ያስባል ወይስ የራሱን ጥቅም ብቻ?! ማንነቱን ልታይበት ስለምትችዪ ተረጋጊ...አብረናቸው እራሳችንን አሳልፈን የምንሰጣቸውን ሰዎች ማወቅ ማየት አለብን። አብረሽው በምታድሪበት ጊዜ ከእሱ ማንነት ጋር እንደምትዋሃጂም ማወቅ አለብሽ ስለዚህ እሱ ያለው ማንነት መጥፎ ሆነ መልካም ያንን ነገር ካደረገሽ በኋላ ያንቺ ናቸው። ፍቅረኛ ስለተሆነ ብቻ ሁሉም ነገር አይሰጥም። ተጠንቀቂ
Dec 02, 2024