Blackman38
#relationships
በቀን 18/3/2017 እሮብ ከምሽቱ 1:30 አካባቢ ከ መገናኛ 4 ኪሎ የሚሄደ ታክሲ ውስጥ ጋቢና ተቀምጠሽ 4 ኪሎ ስደርስ ንገረኝ ያልሽኝ አይንሽ የሚያምር ቀይ አጭር ልጅ በ ስልክ ስታወሪ ሜሮን ጋር እየሄድኩ ነው ብለሽ ልትወርጂ ስትይ ሹፌሩ እጅሽን ይዞሽ የት ነው የማውቅሽ ያለሽ ከስር ጥቁር ሱሪ ከላይ ደሞ brown ሹራብ የለበሽ ስላሴ ጋር የወረድሽው ልጅ ቀልቤን ስለወሰድሽው ይሄን post ካየሽው እኔ ነኝ በይኝ
Nov 28, 202416 engagements