በማሪያም እኔ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ የአድማስ ማለት ነው እና ራስ ሆቴል ዝግጅት ሲኖር ሲኖር ብቻ እየተጠራው በማስተናገድ እየሰራው ነበር ምማረው አባቴ የነርቭ በሽተኛ ነው እና እናቴ ስራዋን ትታ እሱን ፀበል ይዛ ነው ምትመላለሰው እና አሁን ስራዋንም ትታለች የገበያ መአከል ፅዳት ነበር ምትሰራው እና ሁለት ታናሽ እህቶች አሉኝ አሁን ያለሁት የደረስኩት ልጅ እኔ ብቻ ነኝ እና እመቤቴን አሁን ላይ የምንበለው እንኳን ያጣንበት ሁኔታ ውስጥ ነን ማርያምን እና በምታምኑት አምላክ ልለምናችሁ እርዱኝ በናታቹ ትምርቴንም አቁአርጬ ቤት ነው ያለሁት በስራም በምንም ምታግዙኝ ካላቹ በመዳኒያለም ስም ልያዛቹ እርዱኝ አገዙኝ በማርያም🙏🙏🙏
Nov 28, 2024Ehte norogne beredash des yelegne nbr. Gn alchalkum. And neger gn lengersh mnalbat DM miyaregulsh sewoch alpha breakthrough company mmamn kalu or temesasay genzeb tekeblew taterfalachu milut achberbari nachew endatamgnachew. Enem ande sra atche asamnew asgebtew beltewgnal. Mitebabersh sw katash, actual yehone sra Sri delala gam bihon hedesh mgb bet mnamn kagegnesh mokri. Yeknash yene eht By: Robot 👩 🎖 258 rep a few seconds ago
Nov 30, 2024