ምን መስላችሁ ከሴት ሀያቴ ጋር ነው የምኖረው የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ምታስተምረኝም ሀያቴ ናት እና በኔ የባንክ አካውንት ነው ተቀማጭ የምታደርገው ወደ 20ሺ ነበራት ምንምገቢላትም ከምንኖርበት የቀበሌ ቤት አንዱ ን ክፈል አከራይተን እኔም ከማገኘው ያጠራቀም ነው ብር ነበር እና ብር ላውጣ እየሄድኩ ነበር ባንክ ቤትም ስገባ አስታውሳለሁ ግን 20 ሺው እንዳለ ውጪ ሆኖአል እራሴን እሩቅ ቦታ ነው ያገኝሁት አደንዝዘው ብሩን እንዳለ ዘረፉኝ ፈጣሪ ሲረዳን ስልኬ ቤት ትቼ ነበር የሄድኩት እና የኔ ት/ቤት ክፍያም አልተከፈለም ሀያቴም ጤፍ ላስፈጭ ብር አውትተሽ ስጪኝ እያለችኝ በጣም ጨነቀኝ ስልኬን ል ሽጠው ብዬ ብዙም አያወጣም አይቴል ነው 2000 አሉኝ ከሽጥኩት ደግሞ የካሌጅ ትምርት ያለ ስልክ ከባድ ነው ምን ማረግ እንዳለብኝ አላወኩም እባካችሁን በገንዘብ መርዳት የምትችሉት እንድታግዙኝ ነበር በጭንቀት ልሞት ነው ክላስ ደሞ ፋይናል ደርሶል ክፍያ ካልከፈልኩ አያስፈትኑኝም በማርያም በእግዛቤር በአላ እርዱኝ 🙏
Nov 27, 2024Dm me i will send you some money
Nov 28, 2024