SharpSwan7815.5
#personal
#urgent ሰላም ሰዎች ብሄራዊ ፊደራል ፖሊስ የአሻራ ዉጤት ለመዉሰድ ነገ ጠዋት ነበር የተቀጠርኩት። እኔግን በአጋጣሚ ለአንድ ሳምንት ስለማልኖር ሰዉ ሊወስድልኝ ይችላል? ወይም ከሳምንት በኋላ ዉጤቴን ሊሰጡኝ ይችላሉ?
Nov 27, 20242 engagements
#urgent ሰላም ሰዎች ብሄራዊ ፊደራል ፖሊስ የአሻራ ዉጤት ለመዉሰድ ነገ ጠዋት ነበር የተቀጠርኩት። እኔግን በአጋጣሚ ለአንድ ሳምንት ስለማልኖር ሰዉ ሊወስድልኝ ይችላል? ወይም ከሳምንት በኋላ ዉጤቴን ሊሰጡኝ ይችላሉ?
Nov 27, 2024Simihn tertew katu kedew nw mitlut
Nov 28, 2024H
Apr 10, 2025