#education
እባካችሁ guys እንዳታልፉት በ 2013 E.C ነበር graduate ያረግኩት እና still እስከአሁን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ 4 አመት ሙሉ ስራ አላገኘሁም።አሁን የሚወጡ ስራዎች ደሞ በ fresh graduate ወይም በዚህ አመት ለተመረቁ ብቻ ነው የሚለው እና ልጠይቃችሁ የፈለግኩት Exit Exam ወስጄ Temporary degreeው ላይ Graduation year ይቀይርሉኛል እንዴ ??
Nov 27, 202411 engagements