1, yebeteseb gemena inna misxir ayinegerim 2, silerasik bizu dikimetochin 3, lisera yaqedkewun alama inna neger
Nov 27, 20241, yebeteseb gemena inna misxir ayinegerim 2, silerasik bizu dikimetochin 3, lisera yaqedkewun alama inna neger
Nov 27, 2024መናገር በሌለብህ ግዜ እና በሌለብህ ቦታ ማውራት፣ ሳይጠየቁ ሰውን መምከር፣ ትላልቅ ሰዎችን በተለይ በእድሜ የገፉትን አለማክበር፣ በተለይ የበላዮችህን አለማክበር ( በብርና በእውቀት የሚበልጡህን) ፣ ቦታክን አለማወቅ( ከማን ጋር እንደምትነጋገር አለማወቅ) ሳያዳምጡ ለማውራት መቸኮል፣ ሌላውን ሌሎቹ ዘርዝረውታል። አመሰግናለው
Nov 27, 2024አስፈላጊ ካልሆነ ምንም የለብህም🤝
Nov 27, 2024ሚስጥር yefamily ena yegel gudayoch ድክመትህን
Nov 27, 2024ስላንተ ህይወት አጠቃላይ ለማንም ማብራራት ግልፅ መሆን አያስፈልግም በዚህ ውስጥ ቤተሰብ የፍቅር ህይወት የስራ ህይወት የኑሮ ደረጃ የምትወደውን የምጠላውን ሳይቀር አላማህን ደስታህን ሀዘንህን የሀብት መጠንህን በአጠቃላይ..!!! መናቅ ብቻ ሳይሆን ጠላትም ማፍራት ትጀምራለህ ሴጣንን መጥራት በለው ሴጣን የልብን አያውቅም ይባላል..እና አደራህን 🙏😊
Nov 27, 2024back fire liyaderg michl yetignawnm ngr atnager
Nov 27, 2024Keep trying man don't lose hope
Mar 17, 2025