Selam ስራ ፈላጊዎች online በዜሮ ከፒታል መስራት የምትችሉት ስራ አለ እኔም እየሰራሁት ስለሆነ በተለይ ቤት የምትውሉ ሴቶች በደንብ መስራት የምትችሉት ስራ ስለሆነ ለሴቶችም ማበረታቻ ስላለው እድትጠቀሙት እመክራለሁ እና ስራው ለወንድም ይሆናል። በበለጠ ለማወቅ tg@Litiyu_1 say hello
Nov 25, 2024In short Scam ልትደረጉ ነው። መጀመርያ እንደዚህ ነው business'u ብለው አግዋጊ ነገር ይነግርዋቹዋል። ከዛ የምዝገባ ብቻ ይጠይቁዋቹና ሌላው ነገር እንዳለ free መሆኑን ይነግርዋቹዋል። ከዛም እናሳውቃቹዋለን ብለው block አርገዋቹ ይጠፋሉ። ከዛም አዳዲስ ሌላ የማያቃቸው ሰው ላይ ይቀጥላል Scam'u ምሳሌ፣ ከዚህ ግሩፕ ከ 1 ሰው እንክዋን በትንሹ 300 birr ቢቀበሉ ምዝገባ ብለው፣ ከ 300 ሰው 90,000 birr ፣ ደሞ ከ 400 ሰው ደሞ 120,000 birr አልሆነም? የኢትዮጵያ ህዝብ ለ scam በጣም ስለሚመች እነሱም ሳያስቡበት አይደለም። በደንብ ተዘጋጅተውበት ነው። WAKE UP EVERYONE!!!🤡🤡🤡
Nov 27, 2024