ሁሌ ቁምነገር ማውራት እና እውነትን አድበስብሶ አለማለፍ ፋራ ካስባለ አራድነት ምንድን?
reading the room
አይቶና ሰምቶ እንዳላዩና እንዳልሰሙ ሆኖ ማለፍ🤷♂። አመሰግናለው👍
In this case አራዳነት ሙቷል። እርምህን አውጣ። አትፈልገው።
መመሳሰል..!!! (ከአነጋገር ጀምሮ)😆