#education
Hi guys i'm second yr AAU Extension Accounting student ምን መሰላችሁ እኛ በገባንበት አመት ወደ 3600 አካባቢ ነበረ የሴሚስተር ክፍያ ነገር ግን በአሁኑ አመት ለሚገቡ ተማሪዎች ክፍያዉ ወደ 18000 አካባቢ ነዉ በሴሚስተር የሚባለዉ እዉነት ነዉ ? እኛስ በጀመርንበት ክፍያ ነዉ የምንጨርሰዉ ወይስ ከዚ በኋላ ይጨምራል ?
Nov 25, 20240 engagements