#personal
Selam sewoch ebakachu asechekuay new National id ክፍያ ፈፅሜ ነበር እና ሚሴጅ እየጠበኩኝ ነበር ክፍያውን የፈፀምኩት ፖስታ ቤት ባንክ ጠቁመውኝ እዛ ነበር እና አሁን ከፖስታ ቤት ሚሴጅ ተላከልኝ የእቃዎ ቁጥር ብለው ቁጥር ላኩልኝ አሁን ሄጄ መቀበል እችላለሁ? እባካቹ በጣም አስቸኳይ ነው መልሱልኝ🙏🙏
Nov 25, 20243 engagements
Selam sewoch ebakachu asechekuay new National id ክፍያ ፈፅሜ ነበር እና ሚሴጅ እየጠበኩኝ ነበር ክፍያውን የፈፀምኩት ፖስታ ቤት ባንክ ጠቁመውኝ እዛ ነበር እና አሁን ከፖስታ ቤት ሚሴጅ ተላከልኝ የእቃዎ ቁጥር ብለው ቁጥር ላኩልኝ አሁን ሄጄ መቀበል እችላለሁ? እባካቹ በጣም አስቸኳይ ነው መልሱልኝ🙏🙏
Nov 25, 2024Awo hedeh ke posta bet yetelakelhn message sitasayachew yisetuhal
Nov 26, 2024Ethio post yemile message kedersek becha nw hidek mekebel yemechelew yaleza aldersem malet nw
Nov 26, 2024Yes
Nov 26, 2024