Ava122
#personal
ሰላም ቤተሰብ ኮዬ ፈጬ ICT park ለመሄድ የቱ ይቀርበኛል እና ላገኝ የምችለውን ቦታ ጠቁሙኝ mexico, piyasa በየቱ ልሂድ please
Nov 25, 20243 engagements
ሰላም ቤተሰብ ኮዬ ፈጬ ICT park ለመሄድ የቱ ይቀርበኛል እና ላገኝ የምችለውን ቦታ ጠቁሙኝ mexico, piyasa በየቱ ልሂድ please
Nov 25, 2024ከፒያሳም ሆነ ከሜክሲኮ መገናኛ ብትሄጂ ከዛ ከመገናኛ የኮዬ ታክሲ ወይም ባስ ይዘሽ ጎሮን እንዳለፍሽ ICT ፓርክ መውረድ ትችያለሽ
Nov 25, 2024Keyet nw methagiw demo koye sayhon ict more le goro yekerbal koye aydersem
Nov 25, 2024Ict Park eko goro nw
Nov 25, 2024