#technology
Guys Instagram ላይ ከethiopia upload የሚደረግ content ሌላ ሀገሮች ላይ ይታያል እንዴ? የሚታይ ከሆን የሀገሮቹን ስም ጥቀሱልኝ አመሰግናለሁ!
Nov 24, 20241 engagements
Guys Instagram ላይ ከethiopia upload የሚደረግ content ሌላ ሀገሮች ላይ ይታያል እንዴ? የሚታይ ከሆን የሀገሮቹን ስም ጥቀሱልኝ አመሰግናለሁ!
Nov 24, 2024እንደ ተጠቀምሽው # እና እንደ ለቀቅሽው ነገር ይወሰናል ሁሉም ሀገር ላይ ሊታይም ላይታይም ይችላል ብቻ ግን በአብዛኛው ፎሎው የሚያደርጉሽ ሰዎች ናቸው የሚያዩሽ በተለይ normal post ከሆነ
Nov 26, 2024