ምፅ ትልቅ ቁም ነገር መስሎኝ 3300 ፊደልሽን ሳላሸራርፍ መቁጠሬ አሳዘነኝ 😩😩 ሲጀመር ገና ADHD ሚለውን ሳይ ነበር ማቆም የነበረብኝ ... ይህንን የፈረንጅ ማብቂያ የሌለው አቭሪቤትድ በሽታ ነው እያላችሁ ማንም ዲያግኖስ ሳያደርጋችሁ አሜን ብላችሁ ትቀበላላችሁ ይኸው እንዲህ ቅጥ አምባሩ የጠፋ የማንነት ቀውስ ላይ ትደርሳላችሁ:: ለማንኛውም እንደማይሽ ገና ልጅ ነሽ ሶ ፍራጃይል ነሽ ለዛም ማሳያው የሪሌሽን ሺፕ ትርጏሜሽ በስጦታ ላይ የተመረኮዘ መሆኑን እና በምታያቸው የውጭ ሮማንቲክ ፊልሞች እና መሀፍት ላይ የተመረኮዘ አድርገሽ ነው የሳልሽው ስለዚህም ራስሽን እንደ ልክ አድርገሽ ነበር እስከ ፓርቲው ድረስ ስትስይልን የቆየሽው ... ይህ ደግሞ ሚከሰተው የማንነት ቀውስ ሲገጥምሽ ነው ... ኢቭን ስለሀያሉ ፍቅር እያወራሽ አፈቀርኩት ምትይውን ልጅ መልክ ታበሻቅጪያለሽ ትለካኪያለሽ ከራስሽ እና ከሌሎች ጋር.... ስለዚህ ምመክርሽ ተይው ሁሉንም ትምህርትሽ ላይ ብቻ አተኩሪ ገና እንኳን ለማፍቀር ይቅርና ሰውን እንዴት መመዘን እንዳለብሽ ራሱ አልተረዳሽም ይህ ደግሞ ሚያጋጥም ነገር ነው ስለዚህ ራስሽ ላይ አተኩሪ ገና ብዙ ነገር ይቀርሻል :: ከዚህ በባሰ ሳትፈራርሺ እና ቀውሱ ሳይጠናብሽ ወደራስሽ እና ወደ ፈጣሪሽ ተመለሺ :: ስለ ልጁ ልጁ ባላለበት ምንም ልል አልችልም እሱም የራሱ እውነታ ሊኖረው ስለሚችል::
Nov 25, 2024