ሰላም ሰዎች ቺክ ላይ አይናፋር ወንድ ነኝ እና እላቹሀለው🙄 የሆነች ፈላ ቺክ ቢጤ ነገር ነች እኔ የጠበሳም ሆነ የጅንጀና ልምዱ የለኝም ግን የመጣው ይምጣ ብዬ በድፍረት ሂጄ 🗣ወደ ክላስ ነሽ እኔም ወደዛ ነኝ አንድ ላይ እንሂድ ስላት ደንግጣ አይ አይሆንም አለችኝና ጥላኝ ሄደች ተበላው💔🫣 እንደሚመስለኝ እንደዚህ ማለት አልነበረብኝም 🥵 እንዳልተዋት መተያየታችን አይቀርም ሁሌ በኛ ሰፈር ነው ምታልፈው አንዳንዴ እንተያያለን ስለዚህ ሰላም መፍጠር ግዴታ ነው:: ምንላርግ ንገሩኝ ወይም አሁን መጀመሪያ የተፈጠረውን እንድትረሳው ምን ልበላት? 🙏
Nov 22, 2024Bro lela neger teykehatal ende? Class and lay enhid malet endi miyasbl neger adelem tewat
Nov 25, 2024