ሰላም✌️ guys እንዴት ነው 20 አመቴ ነው እና ፀጉሬ ገና ካሁኑ መሸሽ ጀምሯል ከግራና ከቀኝ በኩል መሀል ላይ አለ 3 ቁጥር እየሰራ ነው የብዙ ሰው እንደዛ ነው የኔ አሁን እየጨረ ስለሄደ እኩል ማድረግ ፈልጋለሁ ብዙ ሰው በ ሜኖክሲሊን ተመለሰልኝ ምናምን ሲሉ ሰማለሁ እና እስኪ የምታውቁት መንገድ ካለ ከዚህ በፊት ገብቶባችሁ አሁን የተመለሰላችሁ የምታውቁን ነገር please 🙏 የሌለ ነው ያሳሰበኝ🙏🙏🙏
Nov 22, 2024ብሮ ዘመኑ የመላጦች ነው welcome
Nov 25, 2024