Ebakachu agezugn uni temari ngn fkrgna nbrgn bexam amenew nbr ena yeha fkrgnaye ye set bf alechew kesuwa gar lene belo kezi befet texaletote nbr esuwa becherash atodegnm ena bezi amet ensu tarekew nbr ena echi bf gar and lay and dorm dereso ale hulum godegnocho egna gar nachew ene godegna bezum mekerebew yelegnm ena ke fkrgnaye gar ahun lay kesuwa gar bexa eyetekerarebu selehon des endalalegn ngrawe gn alesemame selalegn megbabate balemchalachn teleyayetenale ena esuwam dorm wesx bexam mexfo tsebaye new metasayegn kesu gar be mexfo new yetexalanew demo kehuletum gar and class ngn mn larg eyetenaku new?
Nov 22, 2024እሷም ሆነ እሱ ባሉበት ቦታ ብትገኚ እርሻቸው!! እና የራስሽን ህይወት ኑሪ ..bf ያልሻት ኮ ልጁ ከእሷ ሌላ ከሌላ ሴት ጋር እንዲሆን አትፈልግም እሱም እንደምታዪው እሷ ጋር ነው። ስለዚህ አከባቢሽ ላይ ናቸው የራሳቸውን ህይወት እየኖሩ ነው አንቺ ግን እነሱን በመከታተል ራስሽን እያጣሽ ነው ላንቺ የሚገቡሽን በረከቶችን እየገፋሽ ነው ላንቺ ያልተሰጠሽን ነገር በግድ እየጠየቅሽ ነው። አስፈላጊ ከሆነ ሌላ bf ያዢ ነገር ግን እነሱን ለማናደድ አይደለም። እና እሷን ደግሞ ስርዐት አስይዣት ፊትሽ እንደፈለገች መመነቃቀር ትችላለች ጉዳዮዋ ነው። ችግር ለመፍጠር የምትተናኮልሽ ከሆነ ግን አጋጭተሽ አጋጭተሽ ልቀቂያት.. ራስሽን አስከብሪ እሱም አፉን ቢከፍት እንደዛ..ጥግ አስይዣቸው። እና እሱም ሆነ እሷ አንቺን ያለመውደድ መብት አላቸው። በነገርሽ ላይ ሰው አንቺን የመውደድ ግዴታ የለበትም። የማክበር ግዴታ ግን አለበት!!! በሰው ስለተወደድሽ ስለተጠላሽ አይደለም የምትኖሪው ስለዚህ ያን ያክል አትጨነቂ። በነሱ ብትጎጂ እንኳ ቢደብርሽ ቢጨንቅሽ ያንን ስሜት አታሳያቸው። ምክንያቱም ኢነርጂያቸውን ካንቺ መጨነቅ መፍራት ስለሚያገኙት ከዛ ያንቺንም ኢነርጂ ይወስዱብሻል።
Nov 26, 2024