በርግጥ ጥያቄዬ Sexual አደለም #ጠኔ የሚል Catagory ስለሌለ ነው እና ወደ ጥያቄዬ ስገባ ላለፉት 6 ወራት ወጥሬ ፎሬክስ ስማር ነበር እና Demo Acc ከፍቼ መነሻውን በ 5$ አድርጌ መስራት ጀመርኩ ከዛ በ3 ቀን ውስጥ 160 $ ትርፍ አገኘሁ እና ወደብር ስቀይረው ደነገጥኩ የምር ወደ 20k ምናምን አካባቢ ነው ከዛ ምን ተሰማኝ መሰላቹ Real ገንዘብ Deposit አድርጌ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ወጣት ባለሃብት እሆን ነበር ብዬ ተጸጸትኩኝ እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው Deposit ማደርገው 5$ አበድሩኝ 🥺 በ2 ቀን ውስጥ 7$ አርጌ መልሳለው #እኔና_ደጀኔ_ቸግሮ'ናል 😭😭
Nov 21, 2024😂😂😂😂 ለምን በ 2 ቀን የምትመልሰውን 7$ አትጠቀምበትም? እ?
Nov 25, 2024