#personal
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ አንድ ነገር እንድትረዱኝ ፈልጌ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እኔ ያለሁት ሱዳን ነው አመት ከ 6 ወር ሆኖኛል ሱዳን ከገባሁ ምክንያት ወደ አውሮፓ ለመሻገር ነበር ግን አልሆነም በደላሎች ምክንያት እና አሁን ሱዳን ካለችበት ችግር ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አልቻልኩም በድለላ ስራ ላይ ያላችሁ እርዱኝ እባካችሁ ከሱዳን ወደ ግብፅ ሄጄ ከዛ ወደ ኢትዮጵያ ነው የምችለው እርዱኝ 🙏
Nov 21, 20243 engagements