Val5
#other
ሰላም ቤተሰብ👋 Passport ለመመዝገብ ግዴታ የቀበሌ መታወቂያ መሆን አለበት እንዴ? የቀበሌ መታወቂያ ጠፍቶብኛል ግን የAddis Ababa University ID አለኝ. በሱ መመዝገብ አልችልም?
Nov 21, 20245 engagements
ሰላም ቤተሰብ👋 Passport ለመመዝገብ ግዴታ የቀበሌ መታወቂያ መሆን አለበት እንዴ? የቀበሌ መታወቂያ ጠፍቶብኛል ግን የAddis Ababa University ID አለኝ. በሱ መመዝገብ አልችልም?
Nov 21, 2024ብር አስጨብጠህ ወዲያው አታወጣም የቀበሌ id ሌላ ጊዜም ይጠቅምኋል ስኳር ምናምን ሲመጣ
Nov 24, 2024May be try digital id with it first enji besu aysetm
Nov 21, 20242000
Nov 29, 2024በቀበሌ id ብቻ
Nov 22, 2024የኔም ጥያቄ ነው ወይም በ digital አርገን ማውጣት አንችልም?
Nov 21, 2024