ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው አንዱ ስራ ቦታ ትንሹ ጥፍሩን አሳድጎ መጣ ። ማለት ማሳደጉ ብቻ ቢሆን እኮ ቀላል ነው ቢያንስ ግን ጀለስ ጭራሽ ጥፍርርር ቀለም ተቀብቶታል !! 🛑ጥፍርርርርር ቀለም❗️❗️አስበኸዋል❗️ እሽ እሱም እኮ ቀላል ነበር ፤ግን የተቀባው ፒንክ ጥፍር ቀለም ነበር ። ፒንክ❗️ኧረ ላሽ ! በቃ አልቻልኩም ነበርና የራሴን እርምጃ ወሰድኩበት። እና ቤተሰብ ጥያቄዬ ኢሄ ልጅ ላይ እስከ ሞት የሚያደርስ ጉዳት ባደርስበት ተጠያቂ እሆናለሁ? እስቲ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍረድ!
Nov 21, 2024እስካልደረሰብህ ድረስ በራስህ ፍላጎት ተነሳስተህ እርምጃ መውሰድህ ሳያንስ እስከሞት ምናምን ብለህ ማሰብህ ይደንቃል 😂😂 ሲጀመር ምናገባህ የራስህን ህይወት አትኖርም ጥፍር ቀለም አይደለም ለምን ቀሚስ ለብሶ አይመጣም በሽተኛ ከሆነ ወደ ህክምና .. ሌላ ወንጀል ሊፈፅም ካቆበቆበ ..ወደ ሸቤ ! ካለበለዚያ ስለ ራስህ ማሰብ ሌሎች ምን አደረጉ ምንሰሩ ምን ለበሱ ብለን የምናይበት ጊዜ አልተረፈንም በሚባክኑ ሰዓታቶች ራስን ማሻሻል ላይ ትኩረት ቢደረግ የተሻለ ይሆናል። ግድታ እንደኔ ሁን ብለን ሌሎችን የማናስገድድበት ሁሉም የራሱ የመጣበት የራሱ የህይወት መንገድ አለው ምክንያቱ ያ ነው ..
Nov 21, 2024