ዛሬ ቆሻሻ ማቃጠል ግዴታ ነው እንዴ
ምነው ትፈልገዋለህ
አዎ በእምዬ ምንይልክ አዋጅ መሰረት ከሆነ ግዴታም ውዴታም ትውስታም ነው የዛኔውን የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝን ለማስታወስ
ምክንያቱን ጠይቆ መረዳት አይቀልም