ጠምበለል18
#personal
It's urgent please.. Passport ቀጠሮ አሲዤ ነበረ እና le April 2 ነበር እና አጋጣሚ ሆኖ የስራ visa ተገኘልኝ እና የ 5k*wen ትቼ የ 20k mawetate ምችልበት እድል ይኖራል? Already ቀጠሮ ስለተያዘ ማለት ነው... Please በዚህ መንገድ ያወጣቹ ካላቹ ሙሉ info ንገሩኝ
Nov 20, 20247 engagements
It's urgent please.. Passport ቀጠሮ አሲዤ ነበረ እና le April 2 ነበር እና አጋጣሚ ሆኖ የስራ visa ተገኘልኝ እና የ 5k*wen ትቼ የ 20k mawetate ምችልበት እድል ይኖራል? Already ቀጠሮ ስለተያዘ ማለት ነው... Please በዚህ መንገድ ያወጣቹ ካላቹ ሙሉ info ንገሩኝ
Nov 20, 2024ይቻላል ግን መጀመሪያ የከፈልከዉ ብር አይመለስም፡ ባይሆን የስራዉን ቪዛ እንዴት እንዳገኘኸዉ ብትነግረን🤲
Nov 23, 2024አባ ልምከርህ እኔ ወደዚህ ሃገር እንዳትመለስ በያንስ አምስት አመት ቆይተህ ና
Nov 21, 2024Limot 5 amet sikerew erasu memeles yelebetm enji
Nov 21, 2024Aw techelalh 5k gn aymlsem
Nov 21, 2024Ere tadlek😭
Nov 21, 2024ትችላለህ
Nov 21, 2024Ask passport appointment yaseyazeleshen/hen sew
Nov 21, 2024