ሰላም ሰዎች እኔ አሁን ላይ ስለ ሀገሬ በጣም ማወቅ እንዲሁም የተለያዩ ጥበቦችን መማር እፈልጋለሁ ጥበብ ስል ልክ እንደ ሀኪም አበበች አይነት ሰው መሆን ነው የምፈልገው መንፈሳዊውን እንዲሁም ዓለማዊን ማወቅ መረዳት እፈልጋለሁ እና ግን ከየት መጀመር እንዳለብኝ እንዲሁም የት መማር እንዳለብኝ አላውቅም እባካቹ የምታውቁ ካላቹ እርዱኝ🙏
Nov 20, 2024ሰላም ሰዎች እኔ አሁን ላይ ስለ ሀገሬ በጣም ማወቅ እንዲሁም የተለያዩ ጥበቦችን መማር እፈልጋለሁ ጥበብ ስል ልክ እንደ ሀኪም አበበች አይነት ሰው መሆን ነው የምፈልገው መንፈሳዊውን እንዲሁም ዓለማዊን ማወቅ መረዳት እፈልጋለሁ እና ግን ከየት መጀመር እንዳለብኝ እንዲሁም የት መማር እንዳለብኝ አላውቅም እባካቹ የምታውቁ ካላቹ እርዱኝ🙏
Nov 20, 2024ተቋማት ይሄንን ሊሰጡህ ስለማይችል የራስህን Spiritual journey ጀምር. . . ለምሳሌ ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ሲያስተምሩ ደስ ብሎህ የሰማሀቸውን ሰዎች መጽሐፍ ደጋግመህ በማንበብ በመስማት ቅዱስ መንፈሱ way እንዲጠቁምህ ማድረግ ትችላለህ. . . መላዕክትም ሊረዱህ ይችላሉ Understand ማድረግ ከቻልክ መልእክታቸውን. . . ግን Sacrifice የምታደርገው ነገር ያስፈልጋል፤ የምትፈልገው ነገር አሁን ባለህ የsoul ንጽህና ሊገኝ የማይችል ከሆነ Bad ነገሮች ካሉ ሕይወትህ ውስጥ sacrifice አድርገህ ነው መንፈሳዊውን ጸጋ የምትቀበለው. . .
Nov 21, 2024መፀሀፋ አንብብ ከንደዚ አይነት ነገር የሚገናኝ ሁሉንም open minded ሆነክ ለመረዳት ሞክር.. ጥሩ እንዳለ መጥፎ አለ!! .. እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ያሉ ሰዎች ፍንጭ ነው ሚሰጡህ ግልፅ ከይነግሩህም መሆንም ስላለበት ነው.... በራስ ለማወቅ ሞክር ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙሀል እነሱን ማለፍ አለብክ... በተረፈ ፀልይ ቢቻል መዝሙረ ዳዊት. ከዘመኑ ነገር ሁሉ ራቅ ዋዛ ፈዛዛ ዋ!!!
Nov 23, 2024