Minasse79
#relationships
ሰላም ሰላም!! ከግቢ ከተመረኩኝ እነሆ 5አመት አለፈ በስራም በህይወትም ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ እና ላጤነት ቢበቃኝ ብዬ አሰብኩ ፕሮቴስታንት ቆንጅዬ ሄዋኔ እዚህ ትኖሪ ወይ ? መልካም ሀሳብሽን ለመስማት አነሆኝ ቆሜ እየጠበኩሽ ነው አለሁ በይኝ
Nov 19, 202411 engagements
ሰላም ሰላም!! ከግቢ ከተመረኩኝ እነሆ 5አመት አለፈ በስራም በህይወትም ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ እና ላጤነት ቢበቃኝ ብዬ አሰብኩ ፕሮቴስታንት ቆንጅዬ ሄዋኔ እዚህ ትኖሪ ወይ ? መልካም ሀሳብሽን ለመስማት አነሆኝ ቆሜ እየጠበኩሽ ነው አለሁ በይኝ
Nov 19, 2024"እነሆኝ የጌታ ሰው እዛው ቸርች ፈልገኝ" የምትልህ ይመስለኛል ይቅናህ ባባ👍
Nov 21, 2024ምን መሰለህ ቸርች መቅረቡ አጥቼው አይደለም ልታወራቸው ስትሞክር ከውስጥ ሲሆን ያለውን ነገር ታውቀዋለህ መቼም
Nov 21, 2024ለምን ኢትዮ ጣዕም ፌርማታ የሚል ፕሮግራም አላቸው እዛ ሄደህ ለምን አቆምም 🤔 አረፍ የምታረግህ አታጣም
Nov 21, 2024Endzi lay aytykem wendem
Nov 21, 2024