#relationships
Selam sawoch wend lij fkr seyezaw or crush senorbt endt nw metawakew mlt mndnw expressionu
Nov 19, 20247 engagements
Selam sawoch wend lij fkr seyezaw or crush senorbt endt nw metawakew mlt mndnw expressionu
Nov 19, 2024ቶሎ ቶሎ ማላብ፣ ማንቀጥቀጥ፣ ብርድ ብርድ ማለት፣ ወዘተ
Nov 21, 2024ሽንት ቤት ያመላልሰዋል🍆 ሲያያት ፈገግ ይላል
Nov 21, 2024Wend lij fiker ayzewm
Nov 22, 2024ሲያፈጥ
Nov 21, 2024ዝም ብሎ ያይሻል አንቺ ያለሽበት አከባቢ አይጠፋም ሲስቅ አንቺን ያየ ነው ሚስቀው በትንሽ በትልቁም አንቺን ለመርዳት ይሞክራል ክራሽ ከሆነ ደግሞ insecure ነው ሚሆነው ሁልግን አንቺን መቅረብ ይፈራል ወይም የተለየ አክሽን ያሳያል እንቺ በምንም ሁኔታ ከሌላ ሰው ጋር እንደ ሚሆነው አይሆንም ካንቺ ጋር
Nov 21, 2024