#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላስቸግራቹ… …የምኖረው አአ ነው የአአዩ የ2ኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ማታ ማታ ወይም ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰራ ማንኛውም ስራ እንዴት ማግኘት እችላለው?.... እባካችሁ ቢያንስ ስራ ኖሮኝ ስራዬን እየሰራው Atleast የራሴን ወጪዎች መሸፈን እፈልጋለው እባካችሁ የሆነው ይሁን ብቻ ባልኩት ሁኔታ ስራ የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ🙏🙏
Nov 19, 20240 engagements