ሰላም ሰዎች ኢሄን ጥያቄ መልሱልኝ እባካችሁ 🙏 national id ተመዝግቤ ሚሴጅ ደርሶኝ ፓስታ ቤት ስሄድ 1ባንክ ቤት ጠቁመውኝ እዛ ሄድኩና አማረጡኝ የቱን እንደምፈልግ ባለ 350 እና ባለ 650 አለ የሚከፈለው ብር ባለ 650 ብሩ በ አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ህትመቱ ተጠናቆ ሚሴጅ ይደርሳል ባለ 350 ብሩ ትንሽ ይቆያል እስከ 3 ሳምንት አካባቢ እና እኔ የ 350 ብሩን ነው የከፈልኩት 1 ሳምንት ሆኖኛል አሁለይ ደግሞ በጣም ያስፈልገኛል እና ድጋሚ ሄጄ 350ብር ጨምሬ መክፈል እና ቶሎ እንዲደርስልኝ ማረግ እችላለሁ?
Nov 19, 2024Ke telebirr copy bet print adrgeh be wereketu megelegel techelalaeh as a temporary
Nov 21, 2024