Arthur_347.5
#other
US Embassy ከ Abu Dhabi የሞከረች ልጅ ነበርች እና Reject አድርገው ሀገርሽ ሞክሪ ብለዋት ነበር እና ኢትዮጵያ መጥታ መሞከር ይቻላል?ከተቻለ እሳ ከ ስንት ወር በሁአላ ነው ኢትዮጵያ US Embassy መሞከር ምትችለው? አመሰግናለሁ
Nov 19, 20240 engagements

Nov 19, 2024