smone194
#business
ሰላም Telegram ላይ ወይም ሌላ social media ላይ ሰዎች የሚገበያዩበት channel ያላቸው ሰዎች እንዴት ነው እነሱ ጥቅም የሚያገኙት? ለምሳሌ used እቃ መሸጥ የሚፈልግ ሰው እዛ ቻናል ላይ post አድርጎ ገዢም ተገኝቶ ሲገዛው የቻናሉ ባለቤት የሚጠቀመው በምን መልኩ ነው? አመሰግናለሁ።
Nov 19, 20242 engagements
ሰላም Telegram ላይ ወይም ሌላ social media ላይ ሰዎች የሚገበያዩበት channel ያላቸው ሰዎች እንዴት ነው እነሱ ጥቅም የሚያገኙት? ለምሳሌ used እቃ መሸጥ የሚፈልግ ሰው እዛ ቻናል ላይ post አድርጎ ገዢም ተገኝቶ ሲገዛው የቻናሉ ባለቤት የሚጠቀመው በምን መልኩ ነው? አመሰግናለሁ።
Nov 19, 2024Befit be promotion ena network lemasfat neber emitekemut, these days gn telegram erasu be channel kifiya eyejemere new plus sewoch channelu lay post siyaregu the members gift mestet yichilalu (be telegram star 🌟 ) amakagninet Currently : 50 🌟 = $0.8 Bicha ahun lay bizu tikimoch alut
Nov 21, 2024Andand channels alu post lemareg kifiya miteyeku, kekefelek buhala post yaregulehal ke phone number, location, details, price ga
Nov 21, 2024