Helar19
#religion
ሴት ነኝ extension last year universty ተማሪ ነኝ ወደ ቤተክርስቲያን እሚያቀርበኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኛል ? ብዙ ማወቅ ምፈልጋቸውን ነገሮች እንዳውቅ እናም ያማክረኛልም
Nov 18, 202410 engagements
ሴት ነኝ extension last year universty ተማሪ ነኝ ወደ ቤተክርስቲያን እሚያቀርበኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኛል ? ብዙ ማወቅ ምፈልጋቸውን ነገሮች እንዳውቅ እናም ያማክረኛልም
Nov 18, 2024በ online መማማር ከፈለግሽ 'ተዋሕዶን እንወቅ' ማህበር አሉልሽ inbox them @amanuel2eight
Nov 21, 2024inbox @amanuel2eight
Nov 21, 2024እህቴ ፤ ትምህርቶችን ተከታተዪ እና የንሰሐ አባት ያዢ ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን በየቀኑ ሂጂ ፤ የግቢ ጉባኤ አባል ሁኚ። በዚያው እዚያ ሀይማኖታቸው ላይ የበረቱ ሰዎችን ታገኚያለሽ።
Nov 21, 2024@Br9416 contact me.
Nov 21, 2024Can u text me first
Nov 21, 2024አናግሪኝ
Nov 21, 2024feel free to dm me @euthan21
Nov 21, 2024