Yanabel51.5
#personal
ሰላም ሰዎች የኮሌጅ ተማሪ ነኝ እና በገንዘብ ምክንያት ጭንቀትም ጭምር መማር እያቃተኝ ነው እና በሳምንት 3 ቀን ብቻ ነው ምማረው እና በናታቹ ከትምርቴ ጋር እየተማርኩ ምሰራው ስራ ፈልጉልኝ በማርያም ቤተሰቤም አቅም የለውም አደለም እኔን ለማስተማር ለእለት ምግብ እንካን ያህል በጣም ችግር ነው እመቤቴን እና እባካቹ ምሰራው ስራ ፈልጉልኝ🙏🙏🙏
Nov 18, 20243 engagements