R/n ship makom tefelgialesh beye teyekuat ante kefelek aw..... Mn malet nw
Nov 18, 2024😄😄 እዚህ ቤት ብዙ ያልነቃችሁ ወንድሞች አላችሁ። "አንተ ከፈለግክ አዎ"? በመጀመሪያ አንተም እንዲህ አይነት የወረደ ጥያቄ መጠየቅ አልነበረብህም። ሴት ካልፈለገችህ ምልክት ትሰጥሃለች። ያን ምልክት ይዘህ ቆራጥ ውሳኔ መወሰን የወንዶች ወንድነት መገለጫ ነው። አንተ ግን ይህን አላደረግክም። አጠያየቅህ ራሱ እርሷ ላንተ ውዴታ ቢኖራት እርሷንም ይጎዳል። ደግነቱ እርሷ ቀድማህ ተዘጋጅታለች። ለርሷ ይመቻት። ማንም የሚያግዘው ቀድሞ ለነቃ ነው። እንደተለመደው ለምስኪን ወንዶች የመጀመሪያዋ ሴት መማሪያ ናት ይባላል። የመጀመሪያህ ከሆነች ተማርባት። የመጀመሪያህ ካልሆነችም አሁንም ተማርባት። አሁን ከመጎዳትህ በፊት ጂም ቤት ሂድና መግፋት ጀምር። ስለ ጂም ከሚመቹኝ አባባሎች አንዱ እንዲህ ይላል፦ "Some go to the gym to burn calories, some to burn memories." ግባና ሁለቱንም አቃጥል። መልካም ኸሚስ።
Nov 21, 2024