#health
ሰላም፡እንደት ናችሁ የሆነጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንም የማያውቀኝን በዚህ 3ቀን ውስጥ ፎረፎር የሚባለአ ያዘኝ ጸጉሬ በጣም ይቦላል ነጭ ይሆናል እና ምን አይነት መደሀኒት አለ ቶሎ የሚያጠፋው
Nov 18, 20241 engagements
ሰላም፡እንደት ናችሁ የሆነጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንም የማያውቀኝን በዚህ 3ቀን ውስጥ ፎረፎር የሚባለአ ያዘኝ ጸጉሬ በጣም ይቦላል ነጭ ይሆናል እና ምን አይነት መደሀኒት አለ ቶሎ የሚያጠፋው
Nov 18, 2024የቀይ ሽንኩርት ውሀ ጥሩ ነው ግን መጀመሪያ ያመጣብህን ነገር ለመለየት ሞክር
Nov 19, 2024