please እንድታደምጡኝ እፈልጋለው አሁን 12 ተማሪ ነኝ ከ አናቴ ጋር ነዉ እምኖረው ቤታችን ከፈረሰ 1 አመት ሆኖታል በኮሪደሩ እና እናቴ ትሰራ የነበረው ፅዳት ነው ቤታችንን ካጣን በዋላ ደሞዟ ከቤት ኪራይ ከምግብ አይበልጥም አሁን ግን እሷም ከጭንቀት ብዛት ታመመችብኝ እሷን ማሳከሚያ ቤት ኪራይ ብቻ ሁሉ ነገር ጨልሞብኛል ትምህርቴንም ከተውኩ 1ወር ሆኖኛል አግዙ በምትችሉት በገንዘብም በ ሀሳብም please በፈጠራቹ በእግዚአብሔር በአላህ ይዣችዋለሁ 🙏 ፈጣሪ አለሁ ይበላቹ
Nov 17, 2024ላደርግ የምችለው በፀሎት ላስባችሁ ነው የችግር ደራሽ የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ ትርዳቹ🙏🏾
Nov 18, 2024