Enjool75
#other
ሰላም ቆንጆ ሰዎች i hope y'all are doing great . ሚዛን ቴፒ ለመሄድ ቀጥታ በረራ አለ ? ከሌለም ቅርቡ airport የት ነዉ ? ከዛ በኋላስ እንዴት ነዉ ግቢ የምደርሰዉ ? ምን ያህል ሰአትስ ይወስዳል ? tnx in advance X
Nov 17, 20244 engagements
ሰላም ቆንጆ ሰዎች i hope y'all are doing great . ሚዛን ቴፒ ለመሄድ ቀጥታ በረራ አለ ? ከሌለም ቅርቡ airport የት ነዉ ? ከዛ በኋላስ እንዴት ነዉ ግቢ የምደርሰዉ ? ምን ያህል ሰአትስ ይወስዳል ? tnx in advance X
Nov 17, 2024Keteta berera yelem kerebu airport demo ye jimma nw ke jimma be mekina 5 hour kemanamen gize yewesedal
Nov 18, 2024Racism እዝህ ጋር ምን አመጣው እኛስ እሽ ቆንጆ ያልሆንትን ማግለል ግን ተገቢ ነው?
Nov 18, 2024yhe konjo sewoch milew agebabsh 🤣🤣
Nov 18, 2024